![tamil christian songs lyrics](https://www.worldtamilchristians.com/wp-content/uploads/2023/11/tamil-christian-songs-lyrics-150x150.png)
ከምትሰጠኝ በላይ ከዚያም በላይ እወድሃለሁ – Ethiopian Worship Song
ከምትሰጠኝ በላይ ከዚያም በላይ እወድሃለሁ – Ethiopian Worship Song
lyrics:
ከምትሰጠኝ በላይ ከዚያም በላይ እወድሃለሁ
…ከዚያም በላይ እወድሃለሁ
ከምታደርግልኝ በላይ ከዚያም በላይ እወድሃለሁ
…ከዚያም በላይ እወድሃለሁ
አንድ ልጅህን ሰጠኸኛል ቅዱስ ካህን አድርገኸኛል
በመንፈስም ባርከኸኛል ምን ይቀረኛል
ካደረክልኝ ከሰጠኸኝ ዛሬም ነገም ከሚሆንልኝ
አንተ ለኔ ያለህ ፍቅር አስገረመኝ
ተገርሜ /4*
ምስጋናን አመጣሁ … ሆ
እልልታን አመጣሁ… ሆ
ዝማሬን አመጣሁ… ሆ
ውዳሴን አመጣሁ… ሆ
እረኛ እንደሌላቸው በጎች ህዝቡን አየህና
በነፍስ በስጋ ባረካቸው ሳይሄዱ ልመና
ተዓምር ድንቅ ብታደርግ አይደል ለሙገሳ } 2*
ከፍቅር ልብህ ነው ለሰው ከሚሳሳ/ለኔ ከሚሳሳ
ተገርሜ /4*
ምስጋናን አመጣሁ … ሆ
እልልታን አመጣሁ… ሆ
ዝማሬን አመጣሁ… ሆ
ውዳሴን አመጣሁ… ሆ
ለጋስ ነህ የሰው ወዳጅ ከእጅህ ምን ጠፍቶ
ማንንስ አንገላታህ ዘወትር ደጅ ጠንቶ
ዛሬስ ያዘመረኝ ንፁህ የፍቅር ልብህ }2*
ከምትሰጠኝ የላቀ ለኔ ያለህ ሃሳብህ
ተገርሜ /4*
ምስጋናን አመጣሁ … ሆ
እልልታን አመጣሁ… ሆ
ዝማሬን አመጣሁ… ሆ
ውዳሴን አመጣሁ… ሆ
Nitsuh Fekreh (ንፁህ ፍቅርህ) is an Amazing New Amharic Mezmur by Merkebu Markos. This song clip will definitely make you fall in love with Ethiopian Worship songs and New Prayer Mezmur clips. ይህ ድንቅ Nitsuh Fekreh የአምልኮ መዝሙሮች ስብስብ Album with Protestant mezmur and Amazing Worship songs is a new collection of amharic mezmur zlbum sang by a amazing spirit filled protestant mezmur singer Merkebu Markos/መርከቡ ማርቆስ. የፀሎት መዝሙሮች ስብስብ / morning worship songs. You can find an Amazing new non stop protestant gospel songs collection in this channel, the new Ethiopian protestant Amharic mezmur 2022 titled Nitsuh Fekreh (ንፁህ ፍቅርህ) by Merkebu Markos which features an Amazing new non stop mezmur collections with great instrumental music and a recent Ethiopian protestant mezmur 2014. The Amharic Christian Songs / Nitsuh Fekreh Ethiopian Gospel songs brings a spirit or rest and calmness to your home and life. Amharic worship songs are also uploaded with the lyrics in the song videos. Enjoy የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች Ethiopian songs collection.
God Bless You 💚💛❤️.